በሚከተሉት ነጥቦች ላይ እንወያይ፦
1. ታማኝነት ወይስ ገንዘብ? ዴኒዝ ሎተሪ ገንዘብ እንዳገኘች ለባሏ ብትነግረው ኖሮ ምናልባት ትዳራቸው ይቀጥል ነበር?
2. በትዳር ውስጥ ድንገተኛ ሀብት ሲመጣ መደበቅ የግል ገንዘቤ ነው ማለት ይቻላል ?
3. ዳኛው 100% ገንዘቡን ለባል መስጠታቸው ለሌሎች ትምህርት ይሆናል ወይስ ቅጣቱ ይበዛል?
4. "ታማኝነት የራስ ትርፍ ነው" የሚለውን አባባል በዚህ ታሪክ እንዴት ትመዝኑታላችሁ?
ሀሳባችሁን በኮሜንት አጋሩን!
#ታማኝነት #ጋብቻ #ሠርግ #ዕድል #ገንዘብ
ለወዳጆቻችሁም ሼር በማድረግ ትምህርት እንዲሆን አድርጉ።