-->

ማዕዶት የያዕቆብ ሰንደቁ የጡመራ ገጽ

ማዕዶት የያዕቆብ ሰንደቁ የጡመራ ገጽ

ማዕዶት የያዕቆብ ሰንደቁ የጡመራ ገጽ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በደብረ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን እና የአንቀጸ ብፁዓን ሰንበት ትምህርት ቤት ሰባኪ እና መምህር የሆነው የያዕቆብ ሰንደቁ መንፈሳዊ ትምህርቶች እና ወጎች የሚፃፉበት ገጽ ነው፡፡ የዚህ የጡመራ ገጽ ዓላማም በዓለም ዙሪያ ያሉ ሰዎችን ሁሉ ወደ ጽድቅ ወደ መልካም ሥነምግባር እንዲመለሱ ማስተማር ነው፡፡ “ጥበበኞቹም እንደ ሰማይ ፀዳል፥ ብዙ ሰዎችንም ወደ ጽድቅ የሚመልሱ እንደ ከዋክብት ለዘላለም ይደምቃሉ፡፡” ትንቢተ ዳንኤል 12÷3

የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ውስጣዊ ክፍል የኢትዮጵያ ከፍተኛ ቦታ የፀሐይ መውጫ የተረጋጋ መንፈሳዊ መንገድ
አዲስ ገጽ

አንቀጸ ወራዙት/ወጣቶች/-"የቢራ ጎርፍ"

ገጹን ይመልከቱ

ይህን ሀሳብ እንወያበት

 

ሰኞ 16 ፌብሩዋሪ 2026
ታማኝነት ወይስ ገንዘብ?

 በሚከተሉት ነጥቦች ላይ እንወያይ፦


1.  ታማኝነት ወይስ ገንዘብ? ዴኒዝ ሎተሪ ገንዘብ እንዳገኘች ለባሏ ብትነግረው ኖሮ ምናልባት ትዳራቸው ይቀጥል ነበር?


2.  በትዳር ውስጥ ድንገተኛ ሀብት ሲመጣ መደበቅ የግል  ገንዘቤ ነው ማለት ይቻላል ?


3.  ዳኛው 100% ገንዘቡን ለባል መስጠታቸው ለሌሎች ትምህርት ይሆናል ወይስ ቅጣቱ ይበዛል?


4.  "ታማኝነት የራስ ትርፍ ነው" የሚለውን አባባል በዚህ ታሪክ እንዴት ትመዝኑታላችሁ?


ሀሳባችሁን በኮሜንት አጋሩን!


#ታማኝነት  #ጋብቻ  #ሠርግ #ዕድል #ገንዘብ


 ለወዳጆቻችሁም ሼር በማድረግ ትምህርት እንዲሆን አድርጉ።


ዓርብ 10 ማርች 2023




 

ምንም አስተያየቶች የሉም:

አስተያየት ይለጥፉ

ማዕዶት አንቀጸ ወራዙት እና የወጣቶች ተግባራዊ ክርስቲያናዊ ሕይወት

ማዕዶት፡- ወደ መንፈሳዊነት አብረን እንሻገር! "ጥበበኞቹም እንደ ሰማይ ፀዳል፥ ብዙ ሰዎችንም ወደ ጽድቅ የሚመልሱ እንደ ከዋክብት  ለዘላለም ይደምቃሉ"  (ትንቢተ ዳንኤል 12÷3) በቤተክርስቲያናችን...

በመምህር ያዕቆብ ሰንደቁ የተዘጋጀ መንፈሳዊ መፃሕፍት

Image 1
Image 2
Image 3
Image 4

የሳምንቱ የመፅሐፍ ቂዱስ ጥቅስ

"በፍጹም ልብህ በእግዚአብሔር ታመን፥ በራስህም ማስተዋል አትደገፍ፤ በመንገድህ ሁሉ እርሱን እወቅ፥ እርሱም መንገድህን ያቀናልሃል።" ምሳሌ 3፡5-6

Video